Etiópia, Ethioobserver, Inglês/Amárico

በመረጃ ነፃነት አዋጅ ሙስናን ወይም ሌላ ሕገወጥ አሠራርን፣ የሥራ አፈጻጸም ብቃት ጉድለትን ወይም የግለሰብ ወይም የመንግሥት አካል ወይም የድርጅት ሕገወጥነት ለመሸፈን፣ መረጃና ሰነድ በሚስጥር እንዲያዝ ያደረገ ኃላፊ አምስት ዓመት እንዲቀጣ የሚያደርግ አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመንግሥትና የግል ድርጅቶች በእጃቸው ያለን መረጃ እንዲሰጡ የሚያስገድደውን የመረጃ ነፃነት ረቂቅ አዋጅ በተመለከተ ያቀረበው […]

Etiópia, Ethiopian Reporter, Amárico

በአሁኑ ወቅት አብዛኛው የኢትዮጵያ ሸማች ከምንጊዜውም በላይ ከባድና ተደራራቢ የኢኮኖሚ ፈተናዎች ውስጥ ይገኛል። አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ተከትሎ የብር የመግዛት አቅም በከፍተኛ ሁኔታ መዳከሙ፣ የነዳጅ ዋጋ መናሩና የቤት ኪራይ ዋጋ ጣሪያ መንካቱ ሳያንስ፣ በቅርቡ ይፋ የተደረጉት የመንግሥት መሠረታዊ አገልግሎቶች የታሪፍ ጭማሪዎች በሸማቹ ጫንቃ ላይ ወድቀዋል፡፡ መንግሥት ለዜጎች የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ማኅበራዊ ፍትሕን ለማረጋገጥ የሚቀርቡ መሠረታዊ መብቶች […]

Egito, Egypt Independent, Inglês

London —  Prince Harry and Meghan will stay in royal residence next month during their first trip to the United Kingdom in four years, raising hopes of a potential rapprochement with the rest of the royal family. The Duke and Duchess of Sussex will be joined by their children Prince Archie, 7, and Princess Lilibet, 5, […]

Dijbouti, La Nation, Francês

Le Ministère de l’Économie et des Finances chargé de l’Industrie, à travers la Direction Générale des Partenariats Public-Privé (DGPPP), en collaboration avec la Facilité Africaine de Soutien Juridique (ALSF), a organisé du 21 au 26 juin,  une série de séminaires de sensibilisation, de formation et de vulgarisation consacrés aux Partenariats Public-Privé (PPP). Cette initiative s’inscrit […]

Translate »